am_tn/luk/22/45.md

696 B

ከጸሎት ሲነሣ፣ እርሱ

‹‹ኢየሱስ ከጸሎት ሲነሣ እርሱ›› ወይም፣ ከጸሎት በኃላ ኢየሱስ ተነሣ፣ እርሱ››

ከሐዘን የተነሣ ተኝተው አገኛቸው

‹‹በሐዘን ደክመው ስለ ነበር እንደ ተኙ አየ››

ለምን ትተኛላችሁ?

ይህም ማለት፣ 1) ‹‹በዚህ ጊዜ መተኛታችሁ ገርሞኛል›› ወይም 2) ‹‹በዚህ ጊዜ መተኛት አልነበረባችሁም››

ወደ ፈተና እንዳትገቡ

‹‹እንዳትፈተኑ›› ወይም፣ ‹‹ኀጢአት ለማድረግ ምንም ነገር እንዳይፈትናችሁ››