am_tn/luk/22/43.md

444 B

ተገለጠለት

‹‹ለኢየሱስ ታየው››

አበረታታው

‹‹አደፋፈረው››

እጅግ ተጨንቆ ጸለየ

‹‹በጣም እየተሰቃየ ሳለ ጸለየ››

አጥብቆ ጸለየ

‹‹የበለጠ ጸለየ››

ላቡ እንደ ደም ነጠብጣብ ወደ ምድር ይፈስስ ነበር

‹‹ላቡ እንደ ብዙ የደም ነጠብጣብ መሬት ላይ ፈሰሰ››