am_tn/luk/22/37.md

1.4 KiB

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር መነጋገር አበቃ

ስለ እኔ የተጻፈው

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ነቢይ ስለ እኔ የጻፈው››

መፈጸም አለበት

የሚሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ እንዲጻፍ ማድረጉን ሐዋርያት ይረዳሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር ይፈጽማል›› ወይም፣ ‹‹እግዚአብሔር እንዲጻፍ ያደርጋል››

ከዐመፀኞች ጋር ተቆጠረ

እዚህ ላይ ኢየሱስ ከቅዱሳት መጻሕፍት ጠቀሰ፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ከዐመፀኖች ጋር እንደሆነ ቆጠሩት››

ዐመፀኞች

‹‹ሕግ የሚተላለፉ›› ወይም፣ ‹‹ወንጀለኞች››

ስለ እኔ አስቀድሞ የተነገረው መፈጸም አለበት

ይህም ማለት፣ 1) ‹‹ነቢይ ስለ እኔ አስቀድሞ የተናገረው መሆን አለበት፡፡ ወይም፣ 2) ‹‹ሕይወቴ ለፍጻሜ ቀርቧል››

እነርሱ አሉ

ይህ ቢያንስ ሁለቱን የኢየሱስ ሐዋርያት ይመለከታል፡፡

ይበቃል

x