am_tn/luk/22/33.md

380 B

ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ አላውቀውም ብለህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ

የዐረፍተ ነገሩን ክፍሎች መገልበጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አላውቀውም ብለህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ ዶሮ ሳይጮኽ››

አንተ ከመካድህ በፊት ዶሮ በዚህ ቀን አይጮኽም

x