am_tn/luk/22/21.md

1.2 KiB

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ኢየሱስ ለሐዋርያቱ መናገር ቀጥሏል

አሳልፎ የሚሰጠኝ

‹‹አሳልፎ የሚሰጠኝ ሰው››

የሰው ልጅ ግን በእርግጥ ይሄዳልና

‹‹በእግጥ የሰው ልጅ ይሄዳል›› ወይም፣ ‹‹የሰው ልጅ ይሞታል››

የሰው ልጅ በእርግጥ ይሄዳል

ኢየሱስ ስለ ራሱ በሦስተኛ ሰው ደረጃ እየተናገረ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኔ የሰው ልጅ በእርግጥ እሄዳለሁ››

በተወሰነው መሠረት

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር እንደ ወሰነው›› ወይም፣ ‹‹እግዚአብሔር እንዳቀደው››

አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው ግን ወዮለት

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ሰው ወዮለት›› ወይም፣ ‹‹የሰው ልጅን አሳልፎ ለሚሰጠው ሰው ምንኛ ከባድ ይሆንበታል››