am_tn/luk/22/19.md

1.0 KiB

እንጀራ

ይህ እንጀራ እርሾ የለውም፤ ጠፍጣፋ ነው፡፡

ሰበረው

‹‹ቆረሰው›› ወይም፣ ‹‹ከፋፈለው›› ብዙ ቁርጥራጮች እንዲኖሩት ከፋፍሎት ይሆናል፤ ወይም ሐዋርያቱ እርስ በርሳቸው እንዲከፋፈሉት ለሁለት ከፍሎ ሰጥቷቸው ይሆናል፡፡ የሚቻል ከሆነ ሁለቱንም የሚያመለክት አገላለጽ ተጠቀም፡፡

ይህ ሥጋዬ ነው

ይህም ማለት፣ 1) ‹‹ይህ እንጀራ ሥጋዬ ነው›› ወይም 2) ‹‹ይህ እንጀራ የእኔን ሥጋ ይወክላል››

ለእናንተ የተሰጠ ሥጋዬ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለእናንተ የምሰጠው ሥጋዬ›› ወይም፣ ‹‹ለእናንተ መሥዋዕት የምሰጠው ሥጋዬ››

ይህን አድርጉ

‹‹ይህን እንጀራ ብሉ››

ለእኔ መታሰቢያ

x