am_tn/luk/22/14.md

903 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ይህ ስለ ፋሲካው ታሪክ ቀጣዩ ሁኔታ ነው፡፡ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ የፋሲካን ምግብ ለመብላት ተቀምጠዋል፡፡

ጊዜው ሲደርስ

‹‹ምግብ የሚበላበት ጊዜ ሲደርስ››

እርሱ ተቀመጠ

‹‹ኢየሱስ ተቀመጠ››

በጣም ስመኝ ነበር

‹‹በጣም እፈልግ ነበር››

መከራ ከመቀበሌ በፊት

ኢየሱስ ስለ ሞቱ እያመለከተ ነው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹መከራ›› የሚለው ቃል ያልተለመደ አስቸጋሪ ወይም የስቃይ ሁኔታ ማለት ነው፡፡

እላችኋለሁና

ኢየሱስ ይህን ሐረግ የተጠቀመው ቀጥሎ የሚነግራቸው ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አጽንዎች ለመስጠት ነው፡፡