am_tn/luk/22/05.md

616 B

ደስ አላቸው

‹‹የካህናት አለቆችና ሹሞቹ ደስ አላቸው››

ገንዘብ ሊሰጡት

‹‹ለይሁዳ ገንዘብ ሊሰጡት››

ተስማማ

‹‹በሐሳቡ ተስማማ››

አሳልፎ ሊሰጣቸው ሕዝብ የማይገኝበትን ምቹ ጊዜ ይጠባበቅ ነበር፡፡

ይህ የታሪኩ ክፍል ካበቃ በኃላ ቀጣይ ሂደት ነበር፡፡

አሳልፎ ሊሰጠው

‹‹ሊወስደው››

ሕዝብ የማይገኝበት

‹‹በድብቅ›› ወይም፣ ‹‹በዙሪያው ሰዎች ሳይኖሩ››