am_tn/luk/22/03.md

520 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ የዚህ ታሪክ ክፍል ጅማሬ ነው፡፡

ሰይጣን በአስቆሮቱ ይሁዳ ገባበት

ይህ በጋኔን ከመያዝ ጋር ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል፡፡

የካህናት አለቆች

‹‹የካህናት መሪዎች››

ሹሞች

የቤተ መቅደሱ ጥበቃ ኀላፊዎች

ኢየሱስን እንዴት አሳልፎ እንደሚሰጣቸው

‹‹ኢየሱስን ለማሰር እንዴት እንደሚረዳቸው››