am_tn/luk/21/20.md

1.3 KiB

ኢየሩሳሌም በጠላት ትከበባለች

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰራዊት ኢየሩሳሌምን ይከብባል››

ጥፋቷ ቀርቧል

‹‹በቅርቡ ትጠፋለች›› ወይም፣ ‹‹በቅርቡ ያጠፏታል››

ሸሹ

‹‹ከአደጋ አምልጡ››

በአገሩ

ይህ የሚያመለክተው ከኢየሩሳሌም ውጪ ያለውን ገጠር እንጂ፣ አገሩን በሙሉ አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከከተማ ውጪ››

ወደ ከተማ ግቡ

‹‹ወደ ኢየሩሳሌም ግቡ››

እነዚህ የበቀል ቀኖች ናቸው

‹‹እነዚህ የቅጣት ቀኖች ናቸው›› ወይም፣ ‹‹ይህ እግዚአብሔር ይህቺን ከተማ የሚቀጣበት ቀን ይሆናል››

የተጻፉት ነገሮች ሁሉ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከብዙ ጊዜ በፊት በቅዱሳት መጻሕፍት ነቢያት የጻፉዋቸው ነገሮች ሁሉ››

ይፈጸማል

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይሆናል››