ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሌላው ቀርቶ፣ ወላጆቻችሁ፣ ወንድሞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁና ጓደኞቻችሁ እንኳ ለባለ ሥልጣናት አሳልፈው ይሰጧችኋል፡፡››