am_tn/luk/21/01.md

1.2 KiB

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ይህ በታሪኩ ቀጣይ ጉዳይ ነው፡፡ ሰዱቃውያን እርሱን በጠየቁበት ቀን (ሉቃስ 20፥27) ወይም በሌላ ቀን ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ማስተማር ጀመረ

ስጦታዎች

ስጦታዎቹ ምን እንደሆኑ መግለጽ ያስፈልግህ ይሆናል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የገንዘብ ስጦታዎች››

መሰብሰቢያ

ሰዎች ገንዘባቸውን ለእግዚአብሔር የሚሰጡበት ቤተ መቅደስ ውስጥ ካሉ ሳጥኖች አንዱ፡፡

አንዲት ድሀ መበለት

ይህ ወደ ታሪኩ አዲስ ገጸ ባሕርይ ለማስተዋወቅ የተለመደ መንገድ ነው፡፡

ሁለት ሳንቲሞች

‹‹ሁለት ትንንሽ ሳንቲሞች›› ወይም፣ ‹‹ሁለት የናስ ሳንቲሞች›› እነዚህ ሰዎች የሚጠቀሙባቸው ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸው ሳንቲሞች ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁለት ሳንቲሞች›› ወይም፣ ‹‹ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸው ሁለት ትንንሽ ሳንቲሞች››

እውነት እላችኋለሁ

x