am_tn/luk/20/41.md

792 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢየሱስ ለጸሐፍት ጥያቄ አቀረበ

እንዴት ልጁ ነው… ይላሉ

‹‹እንዴት ልጁ ነው… አሉ›› ኢየሱስ ጥያቄውን ያቀረበው ስለ መሲሑ ማንነት ጸሐፍት እንዲያስቡ ለማድረግ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እስቲ ልጁ… ነው ማለታቸውን እናስብ›› ወይም፣ ‹‹ልጁ ነው… ሲሉ ስለ እነርሱ መናገር እፈልጋለሁ››

ይላሉ

ነቢያት፣ የሃይማኖት መሪዎችና በጠቅላላው የአይሁድ ሕዝብ መሲሑ የዳዊት ልጅ እንደሆነ ያውቃሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁሉም ይላል›› ወይም፣ ‹‹ሰዎች ይላሉ››