am_tn/luk/20/39.md

1.1 KiB

አንዳንድ ጸሐፍት መለሱ

‹‹አንዳንድ ጸሐፍት ኢየሱስን አሉት›› ሰዱቃውያን ለኢየሱስ ጥያቄ ሲያቀርቡ ጸሐፍትም እዚያ ነበሩ፡፡

እነርሱ

ይህ የሚያመለክተው ጸሐፍትን ወይም ሰዱቃውያንን ወይም ሁለቱንም መሆን አለ መሆኑ ግልጽ አይደለም፡፡ ዐረፍተ ነገሩን በአጠቃላይ መተው ይሻላል፡፡

ከእንግዲህ ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም

ጥያቄ ለማቅረብ… ፈርተዋል›› ወይም፣ ‹‹ጥያቄ ማቅረብ አልደፈሩም›› የኢየሱስን ያህል መረዳት እንደሌላቸው ተረድተዋል፤ ያንን መናገር ግን አልፈለጉም፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእርሱ አስተዋይ መልስ በድጋሚ ጅል አድርጐ እንዳያቀርባቸው ስለ ፈሩ ከእንግዲህ የተንኮል ጥያቄ አልጠየቁም››