am_tn/luk/20/34.md

959 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ኢየሱስ ለሰዱቃውያን መልስ መስጠት ጀመረ

የዚህ ዓለም ልጆች

‹‹የዚህ ዓለም ሰዎች›› ወይም፣ ‹‹የዚህ ዘመን ሕዝብ›› ይህ በሰማይ ካሉ ወይም ከትንሣኤ በኃላ ከሚኖሩት ጋር ሲነጻጸር ነው፡፡

ያገባሉ፤ ይጋባሉ

በዚያ ባሕል ሰዎች ሴቶችን እንደሚያገቡ ሴቶችም ባሎቻቸውን እንደሚያገቡ ይናገራሉ፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መናገር ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይጋባሉ››

በዚያ ዘመን የሚገባቸውን የሚያገኙ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር ይገባችኃል የሚላቸው የዚያ ዘመን ሰዎች››

ከሙታን ትንሣኤ መቀበል የሚገባቸው

x