am_tn/luk/20/27.md

901 B

አጠቃላይ መረጃ

ምንም እንኳ ይህ የሆነው ቤተ መቅደሱ ግቢ ውስጥ ሊሆን ቢችልም፣ በእርግጠኝነት አናውቅም፡፡ ኢየሱስ ከአንዳንድ ሰዱቃውያን ጋር እየተነጋገረ ነው፡፡

የሙታን ትንሣኤ የለም የሚሉ

ሰዱቃውያን ማንም ሰው ከሞት አይነሣም የሚሉ የአይሁድ ወገን መሆናቸውን ይህ ሐረግ ያመለክታል፡፡ አንዳንድ ሰዱቃውያን በትንሣኤ እንደሚያምኑ፣ አንዳንዶቹ ግን እንደማያምኑ አይደለም የሚያመለክተው፡፡

ሚስት ያለው የአንድ ሰው ወንድም ልጅ ሳይወልድ ቢሞት

‹‹አንድ ሰው ሚስት ያለው ወንዱሙ ልጅ ሳይወልድ ቢሞትበት››

ሰውየው የወንድሙን ሚስት ያግባ

x