am_tn/luk/20/25.md

801 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ይህ የሰላዮቹ ተልዕኮና ሉቃስ 20፥1 ላይ ተጀምሮ የነበረው ታሪክ ማብቂያ ነው፡፡

እርሱ እንዲህ አላቸው

‹‹ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው››

ቄሣር

‹‹ቄሣር›› የሚያመለክተው የሮም ገዢን ነው፡፡

እና የእግዚአብሔር

ካለፈው ሐረግ፣ ‹‹ስጡ›› የሚለውን መረዳት ይቻላል፡፡ እዚህ ላይ መደገም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እና ለእግዚአብሔር ስጡ››

እርሱ ከተናገረው ጥፋት ማግኘት አልቻሉም

‹‹ሰላዮቹ እርሱ ከተናገረው አንዳች ጥፋት ማግኘት አልቻሉም››