am_tn/luk/20/21.md

745 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ይህ በዚህ የታሪኩ ክፍል የቀጣዩ ሁኔታ ጅማሬ ነው፡፡ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ኢየሱስ በካህናት አለቆች ከተጠየቀ ወዲህ ጥቂት ጊዜ ሆኖት ነበር፡፡ አሁን ሰላዮቹ ኢየሱስን እየጠየቁት ነው፡፡

እርሱን ጠየቁት

‹‹ሰላዮቹ ኢየሱስን ጠየቁት››

መምህር እናውቃለን… የእግዚአብሔር መንገድ››

ሰላዮቹ ኢየሱስን ለማሳሳት እየሞከሩ ነው፡፡ ስለ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች አያምኑም፡፡

እናውቃለን

‹‹እኛ›› የሚያመለክተው ሰላዮቹን ነው፡፡