am_tn/luk/20/13.md

553 B

እንግዲህ ምን አደርጋለሁ?

ጥያቄው የወይኑ እርሻ ባለቤት ምን ማድረግ እንዳለበት በጥንቃቄ ማሰቡን አጽንዖት ይሰጣል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የማደርገው ይህን ነው››

ገበሬዎቹ ሲያዩት

‹‹የወይን ገበሬዎቹ የባለቤቱን ልጅ ሲያዩ››

እንግደለው

ፈቃድ እየጠየቁ አልነበረም፤ ይህን ያሉት ወራሹን ለመግደል ሌሎችን ለማበረታታት ነው፡፡