am_tn/luk/20/01.md

437 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

የካህናት አለቆች፣ ጸሐፍትና ሽማግሌዎች በቤተ መቅደስ ኢየሱስን ጠየቁት

እንዲህም ሆነ

ይህ ሐረግ እዚህ ጥቅም ላይ የዋለው የታሪኩ አዲስ ጅማሬን ለማመልከት ነው፡፡

በቤተ መቅደስ

‹‹በቤተ መቅደሱ ግቢ›› ወይም፣ ‹‹በቤተ መቅደስ ውስጥ››