am_tn/luk/19/45.md

1.8 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ይህ በዚህ የታሪክ ክፍል ቀጣዩ ትዕይንት ነው፡፡ ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ወደ ቤተመቅደስ ገባ፡፡

ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ

ቤተ መቅደሱ ወደሚገኝበት ወደ ኢየሩሳሌም እንደገባ ግልጽ ማድረግ ሊያስፈልጋችሁ ይችላል፡፡ "ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ ከዚያም ወደ ቤተመቅደሱ አደባባይ ሄደ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ቤተ መቅደስ ገባ

ወደ ቤተ መቅደስ ህንጻ መግባት የሚፈቀድላቸው ካህናት ብቻ ነበሩ፡፡ "ወደ ቤተመቅደስ አደባባይ ሄደ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

አስወጣ

"አባረረ" ወይም "በሃይል አስወጣ"

ይህ ተጽፏል

ይህ ከኢሳይያስ የተወሰደ ጥቅስ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ቅዱሳት ጽሁፎች ይናገራሉ" ወይም "ነቢያት በቅዱሳት ጽሁፎች እነዚህን ቃሎች ጽፈዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የእኔ ቤት/ቤቴ

"የእኔ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ሲሆን "ቤት" የሚለው ቤተመቅደስን ያመለክታል፡፡

የጸሎት ቤት

"ሰዎች ወደ እኔ የሚጸልዩበት ስፍራ"

የዘራፊዎች ጎሬ

x