am_tn/luk/19/39.md

1.0 KiB

በአያሌዎች መሃል

"በብዙ ሕዝብ መሃል"

ደቀ መዛሙርትህን ገስጻቸው

"ደቀ መዛሙርትህ እነዚህን ነገሮች ማድረግ እንዲያቆሙ ንገራቸው"

እኔ ግን እላችኋለሁ/እኔ እነግራችኋለሁ

ኢየሱስ ይህን ያለው ቀጥሎ ለሚናገረው ትኩረት ለመስጠትነው

እነዚህ እንኳን ዝም ቢሉ…ይጮሃሉ

ይህ መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ ኢየሱስ ፡"አይ፣ እኔ አልገስጻቸውም፣ እነዚህ ሰዎች ዝም ቢሉ እንኳን… ይጮሃሉ" ብሎ ሲናገር ይህ ምንን እንደሚያመለክት አንደንድ ትርጉሞች ይህን ግልጽ ማድረግ ሊያስፈልጋቸው ይችላል፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)

ድንጋዮች ይጮሃሉ

"ድንጋዮች ለምስጋና ድምጻቸውን ያሰማሉ"