am_tn/luk/19/32.md

914 B

የተላኩት እነርሱ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ኢየሱስ የላካቸው ሁለቱ ደቀ መዛሙርት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ባለቤቶቹ

"የውርጫው ባለቤቶች"

በውርንጫው ላይ መደረቢያቸውን አደረጉ

"መጎናጸፊያቸውን በውርንጫው ላይ አደረጉ፡፡" መደረቢያዎች ውጫዊ ልብስ ናቸው፡፡

ኢየሱስ በላዩ ተቀመጠበት

"ኢየሱስን በውርንጫው ላይ አስቀመጡት"

መደረቢያዎቻቸውን አነጠፉ

"ሰዎች መደረቢያዎቻቸውን አነጠፉ፡፡" ይህ ክብርን የመስጠት ምልክት ነው፡፡ (ትምዕርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)