am_tn/luk/19/20.md

807 B

አያያዥ ሀሳብ፡

ኢየሱስ በሉቃስ 19፡11 የጀመረውን ግብረገባዊ ምሳሌ መናገሩን ቀጠለ፡፡

ሌላው መጣ

"ሌላው አገልጋይ መጣ"

ምናን

አንድ ምናን 600 ግራም ነው፤ ምናልባት የሰጣቸው ብር የተሰኘውን ማዕድን ሳይሆን አይቀርም፡፡ አንድ ምናን የ100 ቀን ሥራ ደሞዝ ያክላል፤ ሰዎች ወደ አራት ወራት ለሚጠጋ ጊዜ ሰርተው የሚያገኙት ክፍያ ነው፡፡ ይህ በሉቃስ 19፡13 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን የክብደት መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)

በጨርቅ ጠቅልዬ አስቀመጥኩት

x