am_tn/luk/19/03.md

790 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ቁጥር 3 ለተከታዩ ትዕይንት፣ በሉቃስ 19፡1-2 የቀረበውን መረጃ ያሟላል፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

እርሱ ይሞክር ነበር

"ዘኬዎስ ይሞክር ነበር"

ምክንያቱም እርሱ ቁመቱ አጭር ነበር

"ምክንያቱም እርሱ አጭር ነበር"

ስለዚህ እርሱ ሮጠ

ጸሐፊው ለትዕይንቱ ዳራ መስጠቱን ጨርሶ አሁን ትዕይንቱን ራሱን መግለጽ ጀምሯል፡፡

የሾላ ዛፍ

"የሾላ ዛፍ፡፡" ወደ 2.5 ሳናቲሜትር መጠን ያለው ትንሽ ክብ ፍሬ ያፈራል፡፡ "የሾላ ዛፍ" ወይም "ዛፍ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡