1.1 KiB
1.1 KiB
እይ
ይህ ትዕዛዝ ነው፣ ነገር ግን ኢየሱስ ሰውየው ምንም ነገር እንዲያደርግ አላዘዘውም፡፡ ኢየሱስ ሰውየውን የፈወሰው እንዲፈወስ እርሱን በማዘዝ ነው፡፡ "አንተ አሁን ብራህንህን አግኝተሃል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትዕዛዞች - ሌሎች አጠቃቀሞች የሚለውን ይመልከቱ)
እምነትህ አድኖሃል
እነዚህ ቃላት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ናቸው፡፡ ኢየሱስ ሰውየውን የፈወሰው በሰውየው እምነት ምክንያት ነበር፡፡ "እኔ አንተን የፈወስኩህ አንተ በእኔ በማመንህ ምክንያት ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
እግዚአብሔርን ማክበር
"ለእግዚአብሔር ክብር መስጠት" ወይም "እግዚአብሔርን ማወደስ/ማመስገን"