am_tn/luk/18/28.md

1.4 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ይህ ወደ መንግስተ ሰማይ ስለመግባት የሚደረገው የመጨረሻው ንግግር ነው፡፡

እኛ ግን

ይህ ሀረግ የሚያመለክተው ደቀ መዛሙርቱን ብቻ ነው፣ እናም ከሃብታሙ መሪ ጋር ያነጻጽራል፡፡

እኛ ሁሉን ትተን

"እኛ ትተናል" ወይም "እኛ ሁሉን ከኋላችን ትተን

የራሳችን የሆነውን ነገር ሁሉ

"ሀብታችንን ሁሉ" ወይም "ያለንን ንብረት ሁሉ"

በእውነት፣ እላችኋለሁ

ኢየሱስ ይህንን አገላለጽ የተጠቀመው ሊናገር ስላለው ነገር አስፈላጊነት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡

ማንም አይኖርም

ይህ አገላለጽ ደቀ መዛሙርቱን ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ተመሳሳይ መስዋዕትነት የከፈለን ሁሉ ለማካተት የታቀደ ነው፡፡

ማንም…የተው… የማይቀበል የለም

ይህ በአዎንታዊ መልክ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ማንም…የተወ…ይቀበላል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ አሉታዎች የሚለውን ይመልከቱ)

በሚመጣው ዓለም፣ የዘለዓለም ሕይወት

"ደግሞም በሚመጣው ዓለም የዘለዓለም ሕይወት"