am_tn/luk/18/26.md

989 B

ይህንን የሰሙት አንዲህ አሉ

"ኢየሱስን የሰሙት ሰዎች እንዲህ አሉ"

ታዲያ ማን ሊድን ይችላል?

መልስ እየጠየቁ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ጥያቄውን ያነሱት ኢየሱስ በተናገረው መደነቃቸውን ለማጉላት ነው ማለት ይቻላል፡፡ "ከሆነ ማንም ከኃጢአት ሊድን አይችልም!" ወይም በአድራጊ ዐረፍተ ነገር፡ "እንዲህ ከሆነ እግዚአብሔር ማንንም አያድንም!" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)

ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

"ሰዎች ማድረግ የማይችሉትን እግዚአብሔር ማድረግ ይችላል" ወይም "ሰዎች የማያደርጉትን፣ እግዚአብሔር ማድረግ ይችላል"