am_tn/luk/18/24.md

716 B

ወደ እግዚአብሔር መንግሥት…እንዴት አስቸጋሪ ነው!

ይህ ቃለአጋኖ ነው ፣ ጥያቄ አይደለም፡፡ "ወደ እግዚአብሔር መንግሥት….ይህ በጣም ጭንቅ ነው!" (ቃለ አጋኖ የሚለውን ይመልከቱ)

ግመል በመፍፌ ቀዳዳ ቢያልፍ

ግመል በመርፌ ቀዳዳ ማለፍ አይችልም፡፡ ኢየሱስ ምናልባትም ሃብታም ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባቱ እጅግ አስቸጋሪ ነው ለማለት ኩሸት እየተጠቀመ ይሆናል፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)

የመርፌ ቀዳዳ

x