am_tn/luk/18/22.md

1.1 KiB

ኢየሱስ ያንን ሲሰማ

"ኢየሱስ ሰውየው ያንን ሲናገር ሲሰማ"

ለእርሱ እንዲህ አለው

"ለእርሱ መልስ ሰጠው"

አሁንም አንድ የቀረህ ነገር

"አሁንም አንድ ተጨማሪ ነገር ማድረግ ያስፈልግሃል" ወይም "እሰከ አሁንም ገና ያላደረግከው አንድ ነገር አለ"

ያለህን ሁሉ ሽጥ

"ያለህን ንብረት ሁሉ ሽጥ" ወይም "የራስህ የሆነውን ነገር ሁሉ ሽጥ"

ያንንም ለደሆች አከፋፍላቸው

"ገንዘቡን ለድሃ ሰዎች ስጥ"

በሰማይ ሀብት/መዝገብ ይኖርሃል

እዚህ ስፍራ "በሰማይ ሀብት" የሚለው የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን በረከት ነው፡፡ "በሰማይ የእግዚአብሔርን በረከት ታገኛለህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

መጥተህ፣ ተከተለኝ

"ደቀ መዝሙሬ ሆነህ ተከተለኝ"