am_tn/luk/18/09.md

697 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢየሱስ ራሳቸውን ጻድቅ አድርገው ለሚመለከቱ ለሌሎች ሰዎች ሌላ ግብረገባዊ ምሳሌ መናገር ጀመረ፡፡ (ግብረገባዊ ምሳሌ የሚለውን መልከቱ)

ከዚያም እርሱ

"ከዚያም ኢየሱስ"

ለአንዳንዶች

"ለአንዳንድ ሰዎች"

ራሳቸውን ጻድቅ አድርገው ለሚቆጥሩ

"ራሳቸውን ጻድቅ አድርገው ያሳመኑ"ነ ወይም "ራሳቸውን ጻድቅ አድርገው የሚያዩ"

የሚንቁ

በጣም የማይወዱ ወይም የሚጠሉ

ወደ ቤተ መቅደስ

"ወደ ቤተ መቅደስ አደባባይ"