am_tn/luk/18/01.md

1.1 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ማስተማሩን ሲቀጥል ግብረገባዊ ምሳሌ መናገሩን ጀመረ፡፡ ይህ በሉቃስ 17፡20 ላይ የተጀመረው ታሪክ ክፍል ነው፡፡ ቁጥር 1 ኢየሱስ ሊናገር ያለውን ግብረገባዊ ምሳሌ ገለጻ ይሰጠናል፡፡ (ምሳሌያዊ አነጋገሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ከዚያም እርሱ

"ከዚያም ኢየሱስ"

ሳይታክቱ፣ እንዲናገሩ

እዚህ ስፍራ "እርሱ እንዲህ አለ፤ ሳይታክቱ፡፡" በሚል አዲስ ዐረፍተ ነገር ሊጀምር ይችላል፡፡

በአንዲት ከተማ

እዚህ ስፍራ "አንዲት ከተማ" የሚለው አድማጭ ቀጥሎ የሚቀርበው ትረካ በከተማ ውስጥ እንደሚካሄድ እንዲያወቅ የማድረጊያ መንገድ ነው፣ ሆኖም የከተማይቱ ስም ጠቃሚ ፡፡ (የጽሁፍ አይነቶች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰዎችን የማያከብር

"ስለ ሌሎች ሰዎች ግድ የማይለው"