am_tn/luk/17/32.md

1.1 KiB

የሎጥን ሚስት አስታውሷት

"በሎጥ ሚስት ላይ ደርሶ የነበረውን አስታውሱ" ይህ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡ እርሷ ወደ ሰዶም እን ገሞራ ዘወር ብላ ስትመለከት እግዚአብሔር ከሰዶም ሰዎች ጋር እርሷን ቀጣት፡፡ "የሎጥ ሚስት ያደረገችውን አታድርጉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የተተወ/የተዘለለ እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)

ሕይወቱን ማትረፍ የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል

"ሕይወታቸውን ለማትረፍ የሚሞክሩ ሰዎች ያጧታል" ወይም "ማንም የቀድሞ ሕይወቱን መንገድ መጠበቅ የሚሞክር ሕይወቱን ያጣል"

ነገር ግን ማም ሕይወቱን የሚጥል ያድናታል

"ነገር ግን ሕይወታቸውን የሚጥሉ ሰዎች ያድኗታል" ወይም "ነገር ግን ማንም ያለፈውን የአኗኗር መንገዱን የሚተው ሕይወቱን ያድናል"