am_tn/luk/17/30.md

1.5 KiB

ልክ እንደዚያው ይሆናል

"እንደዚያው ይሆናል፡፡" በተመሳሳይ መንገድ እንደዚያው ሰዎች የተዘጋጁ አይሆኑም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የሰው ልጅ በሚገለጽበት ቀን

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "የሰው ልጅ በሚገለጽበት ጊዜ" ወይም "የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የሰው ልጅ ይገለጻል

ኢየሱስ ስለ ራሱ እየተናገረ ነው፡፡ "እኔ፣ የሰው ልጅ፣ እገለጻለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)

በቤት ጫፍ ጣራ ላይ የሚገኝ ወደ ታች አይውረድ

"ማንም በቤት ጣራ ላይ የሚገኝ ወደ ታች አይውረድ" ወይም "ማንም ሰው በቤቱ ጣራ ላይ ቢሆን ወደ ታች መውረድ የለበትም"

በቤት ጣራ

የቤቶቻቸው ጣራ ጠፍጣፋ ነበር በዚያ ላይ መራመድ ወይም መቀመጥ ይችሉ ነበር፡፡

ንብረቶቹን

"ሃብቱን" ወይም "ያሉትን ነገሮች"