am_tn/luk/17/28.md

1.0 KiB

እንደዚሁ ሁሉ፣ በሎጥ ዘመን እንደሆነው

"የሎጥ ዘመን" የሚለው የሚያመለክተው እግዚአብሔር የሰዶም እና ገሞራን ከተሞች ከመቅጣቱ አስቀድሞ ያለውን ጊዜ ነው፡፡ "ሌላው ምሳሌ በሎጥ ዘመን እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ ነው" ወይም "ሎጥ በኖረበት ዘመን ሰዎች ያደርጉት እንደነበረ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ይበሉ እና ይጠጡ ነበር

"የሰዶም ሰዎች ይበሉ እና ይጠጡ ነበር"

ከሰማይ እሳት እና ሲን ዘነበ

"እሳት እና የሚነድ ዲን እንደ ዝናብ ከሰማይ ወረደ"

ሁሉንም አጠፋቸው

ይህ ሎጥን እና ቤተሰቡን አይጨምርም፡፡ "በከተማይቱ የነበሩትን ሁሉ አጠፋ"