am_tn/luk/17/14.md

1.6 KiB

ራሳችሁን ለካህን አሳዩ

ለምጽ ያለባቸው ከለምጻቸው ስለ መፈወሳቸው ከካህናትን ማረጋገጫ ማግኘት ነበረባቸው፡፡ "ይመረምሯችሁ ዘንድ ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ነጽተው ነበር

ሰዎች ሲፈወሱ፣ ከዚያ ወዲያ የመንጻት ስርዓት አያደርጉም፡፡ ይህ ይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ "እነርሱ ከለምጻቸው ነጽ ተፈውሰው እና ንጹህ ሆነው ነበር" ወይም "እነርሱ ከለምጻቸው ተፈውሰው ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እንደ ተፈወሰ አየ

"እንደ ተፈወሰ አወቀ" ወይም "ኢየሱስ እንደፈወሰው አወቀ"

ተመልሶ መጣ

"ወደ ኢየሱስ ተመልሶ መጣ"

ከፍ ባለ ድምጽ እግዚአብሔርን እያመሰገነ

"እግዚአብሔርን ጮሆ አመሰገነ"

በኢየሱስ እግር ስር ወደቀ

"ተንበርክኮ በኢየሱስ እግር ስር በፊቱ ወደቀ፡፡" ይህንን ያደረገው ኢየሱስን ለማክበር ነው፡፡ (ምልክታዊ/ትዕምርታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)