am_tn/luk/16/29.md

2.3 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ኢየሱስ ስለ ባለጸጋው ሰው እና አልዓዛር የሚናገረውን ታሪክ ጨረሰ፡፡

ሙሴ እና ነቢያት

ይህ ጽሁፋቸውን ያመለክታል፡፡ "ሙሴ እና ነቢያት የጻፉት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱን ይስሟቸው

"ወንድሞችህ ለሙሴ እና ነቢያት ትኩረት መስጠት አለባቸው"

አንድ ሰው ከሙታን መሃል ወደ እነርሱ ቢሄድ

ይህ ያልተፈጸመ ሁኔታን ይገልጻል፣ ነገር ግን ያባለጸጋ ሰው ይህ ቢሆን ይወዳል፡፡ "አንድ ሰው ከሙታን መሃል ወደ እነርሱ ቢሄድ" ወይም "አንድ የሞተ ሰው ተነስቶ ሄዶ ቢያስጠነቅቃቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)

ከሙታን መሃል

አስቀድሞ ከሞቱት ሁሉ ውስጥ፡፡ ይህ ሁኔታ የሚገልጸው በዓለም ከርሰ ምድር የተቀበሩ ሙታንን ሁሉ ነው፡፡

ሙሴን እና ነቢቱን ካልሰሙ

እዚህ ስፍራ "ሙሴ እና ነቢያቱ" የሚለው የሚወክለው እነርሱ የጻፏቸውን ነገሮች ነው፡፡ "ሙሴ እና ነቢያት ለጻፉት ትኩረት የማይሰጡ ከሆነ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

አንድ ሰው ከሙታን ቢነሳም እነርሱ አይሰሙም

አብርሃም መላምታዊው ሁኔታ ቢሆን/ቢፈጸምም የሚገሆነውን ይገልጻል፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ከሙታን ተመልሶ የመጣም ሰው ቢሆን እነርሱን ማሳመን አይችልም" ወይም "አንድ ሰው ከሞት ተመልሶ ቢመጣም እነርሱ አያምኑም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)

ከሙታን ተነስቶ

x