am_tn/luk/16/19.md

1.2 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ኢየሱስ ህዝቡን ማስተማሩን እየቀጠለ ሳለ፤ አንድ ታሪክ መናገር ጀመረ፡፡ ይህም ስለ አልዓዛር እና ስለ አንድ ሀብታም ነው፡፡

አጠቃላይ መረጃ፡

እነዚህ ቁጥሮች ኢየሱስ ስለ ሀብታሙ ሰው እና አልዓዛር የሚናገረውን ታሪክ የመረጃ ዳራ ይሰጣሉ፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

አሁን/እነሆ

ይህ ኢየሱስ ታሪኩን መናገር ሲጀምር የሚያስተምራቸውን መረዳት እንዲችሉ ለታሪኩ ጅማሬ ምልከት ይሰጣል

አንድ ባለጸጋ ሰው

ይህ ሀረግ በኢየሱስ ታሪክ ውስጥ አንድን ሰው ያስተዋውቃል፡፡ ይህ ሰው በእውን የነበረ ይሁን ወይስ ኢየሱስ ሊያስተምር የፈለገውን ነጥብ ግልጽ ለማድረግ በዚህ ታሪክ ውስጥ ብቻ የሚገኝ ስለመሆኑ ግልጽ አይደለም፡፡ (አዲስ እና ነበር ተሳታፊዎችን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

ሐምራዊ እና ያማረ ሊኖ የለበሰ

x