am_tn/luk/16/13.md

622 B

የትኛውም አገልጋይ አይችልም

"አንድ አገልጋይ አይችልም"

ሁለት ጌቶች ማገልግል

"ሁለት የተለያዩ ጌቶችን በአንድ ጊዜ ማገልግል እንደማይችል" በውስጠ ታዋቂነት ተጠቁሟል

እርሱ አንዱን …አሊያም ደግሞ እርሱ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ናቸው፡፡ ብቸኛው እና ዋናው ልዩነታቸው በመጀሪያው ሀረግ የመጀመሪያው ጌታ ይጠላል፣ ሁለተኛው ጌታ በሁለተኛው ሀረግ ይጠላል፡፡