am_tn/luk/16/03.md

1.5 KiB

ምን ላድርግ…ምን ማድረግ ይገባኛል?

አስተዳዳሪው፣ ያሉትን አማራጮች ለመመልከት ሲል ይህንን ጥያቄ ያነሳው ለራሱ ነው፡፡ "ስለዚህ ሥራ…ማድረግ ያለብኝን ማሰብ ያስፈልገኛል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይልከቱ)

አለቃዬ/ጌታዬ

ይህ የሚያመለክተው ባለጸጋውን ሰው ነው፡፡ አስተዳዳሪው ባሪያ አልነበረም፡፡ "ቀጣሪዬ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

ለመቆፈር አቅም የለኝም

"መሬት ለመቆፈር አቅም የለኝም" ወይም "መቆፈር/ማረስ አልችልም"

ከአስተዳዳሪነት ሥራዬ ስወገድ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "የማስተዳደር ሥራዬን ሳጣ" ወይም "ጌታዬ የአስተዳዳሪነት ሥራዬን ሲወስድብኝ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰዎች በቤታቸው ይቀበሉኛል

ይህ እነዚያ ሰዎች ሥራ፣ ወይም ለኑሮ የሚያስፈልገውን ሌሎች ነገሮች እንደሚሰጡት ያመለክታል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)