am_tn/luk/15/06.md

1.2 KiB

ወደ ቤቱ ስመለስ

"የበጉ ባለቤት ወደ ቤቱ ስመለስ" ወይም "ወደ ቤት ሲመለስ፡፡" የበጉን ባለቤት በቀደመው ቁጥር እንዳደረጋችሁት አመልክቱ፡፡

ምንም እንኳን

"በተመሳሳይ መንገድ" ወይም "እረኛው እና ወዳጆቹ እንደዚሁም ጎረቤቶቹ ደስ እንደሚሰኙ"

በሰማይ ደስታ ይሆናል

"በሰማይ ያሉት ሁሉ ደስ ይላቸዋል"

ንስሃ የማያስፈልጋቸውን ዘጠና ዘጠኙን ጻድቃን ሰዎች

ኢየሱስ ፈሪሳውያኑ ንስሃ እንደማያስፈልጋቸው ማሰባቸው ስህተት መሆኑን በምጸት ይናገራል፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን ሃሳብ ለመግለጽ የተለያ መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡ "እንደ እናንተ የመሰሉ ጻድቃን ነን ብለው የሚያስቡ ንስሃ መግባት የማይፈልጉ ዘጠና ዘጠኝ ሰዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላይ አስተያየት የሚለውን ይመልከቱ)

ዘጠና ዘጠኝ

"99" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)