am_tn/luk/14/23.md

1.6 KiB

አያያዥ ሃሳብ፡

ኢየሱስ ግብረ ገባዊ ምሳሌውም መናገር ጨረሰ፡፡

አውራ መንገዶች እና መተላለፊያዎች

ይህ የሚያመለክተው መንገዶችን እና ከከተማ ውጭ ያሉ መተላለፊያዎችን ነው፡፡ "አውራ መንገዶች እና ከከተማ ውጭ የሚገኙ መተላለፊያ መንገዶች"

ወደ ውስጥ እንዲመጡ ግድ በሏቸው

"እንዲመጡ ግድ በሏቸው"

እነርሱን ግድ በሏቸው

"እነርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ማናቸውንም አገልጋዮቹ የሚያገኟቸውን ሰዎች ነው፡፡ "ያገኟችኋቸውን ሁሉ ግድ በሏቸው"

ቤቴ ይሞላ ዘንድ

"ሰዎች ቤቴን ይሞሉ ዘንደ"

እኔ እናንተን እላችኋለሁ

"እናንተ" የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር ነው፤ ስለዙሀ ይህ ማንን እንደሚያመለክት ግልጽ አይደለም፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)

እነዚያ ወንዶች/ሰዎች

እዚህ ስፍራ "ወንዶች" የሚለው "አዋቂ ወንዶች" ማለት እንጂ በአጠቃላይ ሰዎችን ማለት አይደለም፡፡

የተጋበዙ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እኔ የጋበዝኳቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

እራቴን ይበላሉ

"ያዘጋጀሁትን እራት ይበላሉ"