am_tn/luk/14/10.md

1.9 KiB

አያያዥ ሃሳብ፡

ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ለሚገኙ ሰዎች መናገሩን ቀጥሏል፡፡

በምትጋበዝበት ወቅት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ " አንድ ሰው በሚጋብዝህ ወቀት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ዝቅተኛ የሆነ ስፍራ

"ዝቅ ያለ ደረጃ ላለው ሰው የተዘጋጀ ስፍራ/መቀመጫ"

ወደ ላይ ከፍ በል

"የከበሩ ሰዎች/ታላላቆች ወደተቀመጡበት ወንበር ሂድ"

በዚህን ጊዜ ትከበራለህ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "በዚይን ጊዜ የጋበዘህ ሰው ያከብርሃል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ራሱን የሚያከብር

"ራሱን ከፍ የሚያደርግ" ወይም "ከፍ ባለ ስፍራ የሚያስቀምጥ"

ትሁት የሚያደርግ

"ራሱን ትሁት የሚያደርግ" ወይም "ከፍ ከፍ ይደረጋል፡፡" ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እግዚአብሔር ያከብረዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ራሱን ዝቅ የሚያደርግ

"ራሱን ዝቅ ለማድረግ የሚፈቅድ" ወይም "ራሱን ዝቅ ባለ ስፍራ የሚያስቀምጥ"

ከፍ ይደረጋል

"ይከብራል" ወይም "ከፍ ያለ ስፍራ ይሰጠዋል፡፡" ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እግዚአብሔር ከፍ ያደርገዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)