am_tn/luk/14/04.md

988 B

ነገር ግን እነርሱ ዝም አሉ

የሃይማኖት መሪዎቹ የኢየሱስኝ ጥያቄ መመለስ አልፈቀዱም፡፡

ስለዚህ ኢየሱስ ሰውየውን ያዘው

"ስለዚህ ኢየሱስ በእብጠት በሽታ የሚሰቃየውን ሰው ይዞ ፈወሰው"

ከእናንተ ማናችሁ ልጅ ወይም በሬ ያለው… ፈጥኖ አያወጣውም?

ኢየሱስ ጥያቄውን የተጠቀመበት እነርሱ በሰንበት ቀንም ቢሆን እንኳን ልጃቸውን ወይም በሬያቸውን እንደሚረዱ እንዲያምኑ ስለፈለገ ነው፡፡ ስለዚህ፣ ለእርሱ ሰዎችን በሰንበትም ቢሆን መፈወስ ትክክል ነበር፡፡ "ከእናንተ መሃል ልጅ ወይም በሬ ቢኖረው…በእርግጥ ፈጥናችሁ ታወጡታላችሁ፡፡" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)