am_tn/luk/13/25.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢየሱስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ስለ መግባት መናገሩን ቀጥሏል፡፡

አንድ ጊዜ ባለቤቱ

"ባለቤቱ ከ…በኋላ"

የቤቱ ባለቤት

ይህ በቀደመው ቁጥር ላይ ጠባብ በር ያለውን ቤት ባለቤት ያመለክታል፡፡ ይህ እግዚአብሔርን እንደ እግዚአብሔር መንግሥት ገዢ የሚያቀርብ ዘይቤ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እናንተ በውጭ ትቆማላችሁ/ትቀራላችሁ

ኢየሱስ ለተሰበሰበው ሕዝብ እየተናገረ ነበር፡፡ "እናንተ" የሚለው ተውላጠ ስም ብዙ ቁጥር ነው፡፡ እነርሱ በጠባቡ በር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንደማይገቡ እየተናገረ ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)

በሩን ትደበድባላችሁ

"በሩን ትመታላችሁ፡፡" ይህ የባለቤቱን ትኩረት ለማግኘት የሚደረግ ጥረት ነው፡፡

ከዚህ ሂዱ

"ከእኔ ራቁ"