am_tn/luk/13/15.md

1.3 KiB

ጌታ ለእርሱ መልስ ሰጠው

"ጌታ ለሸንጎ መሪው ምላሽ ሰጠ"

ግብዞች

ኢየሱስ በቀጥታ ከምኩራብ መሪው ጋር ተናገረ፣ ነገርግን የብዙ ቁጥሩ ሌሎችንም የሃይማኖት መሪዎች ጭምር ያጠቃልላል፡፡ ይህ ይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ "አንተ እና እንንተ የሃይማኖት መሪዎቻችሁ ግብዞች ናችሁ" (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ከእናንተ እያንዳንዱ በሬውን ወይም አህያውን ከማደሪያው ፈትቶ በሰንበት ሊያጠጣ ይወስደው የለምን?

ኢየሱስ ጥያቄውን የተጠቀመበት አስቀድሞ ስለሚያውቁት ነገር እንዲያስቡበት ለማድረግ ነው፡፡ "ከእናንተ እያንዳንዱ በሬውን ወይም አህያውን በሰንበት ከታሰረበት ፈትቶ ወደ ሚጠጣበት ስፍራ ይወስደዋል፡፡" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

በሬ…አህያ

እነዚህ ሰዎች ውሃ በመስጠት የሚንከባከቧቸው እንስሳት ናቸው

በሰንበት ዕለት

x