am_tn/luk/13/12.md

1.4 KiB

አንቺ ሴት፣ ከድካምሽ ተፈውሰሻል

"አንቺ ሴት፣ ከድካምሽ ተፈውሰሻል፡፡" ይህ "አንቺ ሴት፣ ከድካምሽ ፈውሼሻለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው በአድራጊ ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

አንቺ ሴት፣ ከድካምሽ ተፈውሰሻል

ይህን በመናገር፣ ኢየሱስ እርሷን ፈወሳት፡፡ ይህ ነገር እንዲሆን ማድረጉን፣ ወይም ማዘዙን በሚያሳይ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "አንቺ ሴት፣ አሁን እኔ ከድካምሽ ፈውሼሻለሁ" ወይም "አንቺ ሴት፣ ከድካምሽ ነጻ ሁኚ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሃሳቦች- ሌላ ጥቅሞች የሚለውን ይመልከቱ)

እጁን በላይዋ ጫነ

"እርሱ ነካት"

እርሷ ቀጥ ብላ ቆመች

ይህ አድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ቀና ብላ ቆመች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

በሰንበት ዕለት

"በአንድ የሰንበት ዕለት፡፡" አንዳንድ ቋንቋዎች "በሰንበት" ይላሉ፤ ምክንያቱም የትኛው የተለየ የሰንበት ዕለት እንደ ነበር አናውቅም፡፡