am_tn/luk/13/10.md

702 B

አጠቃላይ መረጃ፡

እነዚህ ቁጥሮች ለዚህኛው የታሪኩ ክፍል መቼት እና ወደ ታሪኩ ለምትገባው ሽባ ሴት የመረጃ ዳራ ይሰጣሉ፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

አሁን

ጸሐፊው ይህንን ቃል የተጠቀመበት የአዱሱን ትዕይንት ጅማሬ ለማመልከት ነው፡፡ (የአዲስ ትዕይንት መግቢያ የሚለውን ይመልከቱ)

በሰንበት

"በሰንበት ዕለት፡፡" አንዳንድ ቋንቋዎች "ሰንበት" ይላሉ፤ ምክንያቱም የትኛው የተለየ የሰንበት ዕለት እንደነበር አናውቅም፡፡