am_tn/luk/13/08.md

866 B

አያያዥ ሀሳብ፡

ኢየሱስ ግብረገባዊ ምሳሌውን መናገሩን ጨረሰ፡፡ ይህ በሉቃስ 12፡1 የተጀመረው ታሪክ መጨረሻ ነው፡፡

ተዋት

"በዛፊቱ ላይ አንዳች አታድርግ" ወይም "አትቁረጣት"

ፍግ አድርግላት

"በአፈሩ ላይ ማዳበሪያ ጨምር፡፡" ማዳበሪያ/ፍግ የእንስሳ ኩበት ነው፡፡ አፈሩ ለተክሎች እና ለዛፍ መልካም እንዲሆን ሰዎች ይህን በመሬት ላይ ይጨምራሉ፡፡ "በላዩ ማዳበሪያ መጨመር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በቀጣዩ አመት ፍሬ ከሰጠች መልካም

x