am_tn/luk/13/06.md

1014 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢየሱስ ለተሰበሰበው ሕዝብ የመጨረሻ ሃሳቡን ለማብራራት ግብረገባዊ ምሳሌ መናገር ጀመረ፣ "ነገር ግን ንስሃ ባትገቡ፣ እናንተ ሁላችሁም ደግሞ ትጠፋላችሁ፡፡" (ግብረገባዊ ምሳሌ የሚለውን ይመልከቱ)

አንድ ሰው በወይን ተክሉ ስፍራ የበለስ ዛፍ ነበረው

የወይን ተክሉ ባለቤት በወይን እርሻው ውስጥ ሌላ ሰው የበለስ ዛፍ ተከለበት፡፡

ለምን መሬቱን እንድታጠፋ ትፈቅድላታለህ?

ሰውየው ጥያቄውን የተጠቀመበት ዛፏ ጥቅም እንደማትሰጥ እና አትክልተኛው ሊቆርጣት እንደሚገባ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ "መሬቱን እንድታበላሽ አትፍቀድ/ መሬቱን ታበላሽ ዘንድ አትተዋት፡፡" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)